ደቡብ አፍሪካ ግዙፉ የመረጃ መፈለጊያ ተቋም ጎግል ለሀገሪቱ የዜና ማሰራጫ ተቋማት በየአመቱ 500 ሚሊየን ራንድ (27.29 ሚሊየን ዶላር) እንዲከፍል አዘዘች፡፡ የሀገሪቱ የውድድር ተቆጣጣሪ ኮሚሽን ...
በዩክሬን ላይ "ልዩ ያለችውን ዘመቻ" በ2022 የከፈተችው ሩሲያ ዶኔስክንና ሌሎች በከፊል የያዘቻቸውን ሶስት ግዛቶች የራሷ ግዛት አድርጋ አውጃለች። ይህ የሩሲያ እርምጃ በተባበሩት መንግስት ድርጅት ...
የዩክሬን መንግስት ለ2025 ቅድሚያ ለሚሰጣቸው የመንግስት ወጪዎች እና አገልግሎቶች ከአጋር አካላት ባገኘው ድጋፍ 7 ቢሊየን ዶላር መድቦ የነበረ ቢሆንም አሁንም ወደ 10 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ...
"የከዋክብት ትርኢት" የሚባል ሲሆን ደጋግሞ የማይገኝ ነው። ከዚህ በኋላ ይህ ታሪካዊ ክስተት የሚፈጠረው ከ15 አመታት በኋላ መስከረም 8 2040 ላይ ነው ተብሏል። ከዛሬ ምሽት ጀምሮ እስከ ፊታችን ...
እያበረረ በነበረበት ወቅት ታራንቱላ በተለባለች መርዛማ ሸረሪት የተነደፈው አብራሪ አውሮፕላኑን በድንገት ለማሳረፍ ተገዷል። እንደጋዜጣው ዘገባ በሸረሪት የተነደፈው አብራሪ ጸረ-መርዝ መድሃኒት ...
የሲንጋፖሩ ግዙፍ ባንክ "ዲቢኤስ" 4 ሺህ ሰራተኞቹን አሰናብቶ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) ሊተካ መሆኑን አስታወቀ። ባንኩ በቋሚነት የተቀጠሩት ሰራተኞች ቅነሳው እንደማይመለከታቸው የገለፀ ...
የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት ኢለን መስክ የካናዳ ዜግነት እንዲነጠቅ የሚጠይቅ የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ ሰፊ ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡ በካናዳ የምክር ቤት አባል ካዋሊያ ሬድ እና በሌሎች ዜጎች ...
መስክ የመንግስት ሰራተኞች ባለፈው ሳምንት የሰሯቸውን አምስት ጉዳዮች ዘርዝረው እንዲልኩ የሚጠይቅ የኢሜል መልዕክት ልከዋል። ምላሽ የማይሰጡ ሰራተኞችም በስራ ገበታ ላይ እንደሌሉ ተቆጥሮ ከስራ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩስያ ሞስኮ ጉብኝት ስምምነት ሲደረስ ጉብኝት ሊያደርጉ እንደሚችሉ ገልጸዋል። ወደ ሞስኮ በትክክለኛው ሰዓት አቀናለሁ ያሉት ፕሬዝዳንቱ ትክክለኛ ጊዜ የሚሆነው ...
በባይደን አስተዳደር በእስራኤል ላይ የተጣለውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ያነሱት ትራምፕ በቅርቡ ደግሞ "ኤንኤስኤም - 20" ትዕዛዝን መሰረዛቸውን ዋሽንግተን ፖስት ምንጮቹን ጠቅሶ አስነብቧል። ...
173 የዓለማችን ከተሞች በተሳተፉበት በዚህ ጥናት መሰረትም የሊቢያዋ ትሪፖሊ፣ የህንዷ ቼናይ፣ የኡዝቤኪስታኗ ታሽኬንት እና የዛምቢያዋ ሉሳካ በአንጻራዊነት የሸቀጦች ዋጋ ርካሽ መሆኑ ተገልጿል። ...