ከቻይና እና ደቡብ ኮሪያ ውጭ በአለማቀፍ ደረጃ የ223 የማረሚያ ቤቶች የያዟቸውን እስረኞች ቁጥር በየጊዜው ይፋ የሚያደርገው ወርልድ ፕሪዝን ፖፑሌሽን፤ በአፍሪካ የእስረኞች ቁጥር ከ2020 ወዲህ ...
ኤቪ 1 የተባለው ሮቦት በህመም ምክንያት ከትምህርት በቀረው ተማሪ ምትክ ክፍል ውስጥ በመገኝት በተገጠሙለት የካሜራ እና ማዳመጫ መሳርያዎች ተማሪው በክፍል ውስጥ የሚሆነውን በሙሉ እንዲከታተል ...
እስራኤል ላደረገችው ጥቃት ኢራን ከሰሞኑ በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት አድርሳለች። 200 ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ከተሞች የተኮሰችው ኢራን 200 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጋለች ተብሏል፡፡ በአንጻሩ ...
ለሶማሊያ ቀጣይ የጸጥታ ሁኔታ ወሳኝ ነው በተባለው ሳምንት በዋሽንግተን እና በኒውዮርክ የተካሄዱት ውይይቶች በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ (AUSSOM) የሚደረገው ዝግጅት በአስቸኳይ ...
የግብጽ ስዊዝ ካናል ዋነኛ የቀይ ባህር ትራንስፖርት መስመር በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ምክንያት የተጎዳ ሲሆን ግብጽ ከመስመሩ ስታገኘው የነበረው ገቢ ከፍተኛ ቅናሽ ማሳየቱን ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ ...
የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው እና የኦሮሞ ህዝብ ፈጣሪን የሚያመሰግንበት የ'ሆራ ፊንፊኔ' የኢሬቻ በዓል በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ተከብሯል። ሆራ ፊንፊኔን በአዲስ አበበ ለማክበርብዙ ቁጥር ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 25 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
ለፍልስጤም ነጻነት የሚታገለው ሐማስ በእራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረው ጦርነት አንድ ዓመት ሞልቶታል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዚህ ጦርነት የደረሱ ጉዳቶችን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በፍልስጤም በኩል 41 ሺህ 788 ንጹሃን ሲገደሉ በእስራኤል በኩል ደግሞ 1 ሺህ ...
የሄዝቦላህ ቀጣይ መሪ ይሆናሉ ተብሎ የሚጠበቁት ሀሺም ሴይዲን በእስራኤል የአየር ድብደባ ሳይገደሉ አይቀርም ተባለ። አል ዐይን ኒውስ ከእስራኤል የደህንነት ምንጭ ማረጋገጥ እንደቻው ከሆነ፤ የሄዝቦላህ ቀጣይ መሪ ይሆናሉ ተብሎ የሚጠበቁት ሀሺም ሴይፈዲን በቤሩት የአየር ድብደባ ተገድለዋል። ...
በእስራኤልና በሊባኖሱ ሄዝቦላህ መካከል የነበረው ግጭት እየተካረረ መጥቶ አሁን ላይ ወደ ሙሉ ጦርነት ተሸጋግሯል። ተባብሶ በቀጠለው የሄዝቦላህ እና እስራኤል ጦርነት ከእስራኤል የአየር ድብደባ በተጨማሪ የፊትለፊት የምድር ላይ ውጊያም ቀጥሏል። ...
የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ መሪ ሰይድ ሀሰን ናሰርላህ ባሳለፍነው አርብ በእስራኤል ጥቃት መገደሉን ተከትሎ በቀጠናው አዳዲስ ነገሮች በፍጥነት ...
በትላንት ምሽቱ ጨዋታ በማርከስ ራሽፎርድ እና በራስመስ ሆሉንድ ሁለት ግቦች ሲመራ የቆየው ዩናይትድ በተከታታይ በተቆጠረበት ሶስት ግቦች ለሽንፈት ተቃርቦ የነበረ ቢሆንም በጭማሪ ሰአት ሃሪ ማጉየር ...