የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ትላንት ማክሰኞ የእስራኤልን ፕሬዝዳንት አስተናግደዋል። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕም ከእስራኤሉ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋራ የተለያዩ ...
The URL has been copied to your clipboard ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ...
ዐቃቤ ሕግ፣ በእነዶር. ወንድወሰን አሰፋን የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን 51 ተከሳሾች ክስ ዛሬ አሻሽሎ ቀረበ። ተከሳሾቹ ከዚህ ቀደም ክሱ እንዲሻሻል ያቀረቡትን ጥያቄ ዐቃቤ ሕግ ...
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን፣ የመውጫ ቪዛ ለማግኘት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ገለጹ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ኤርትራውያን፣ ወደ ሌሎች ሀገራት ለመሄድ ሲፈልጉ፣ የመውጫ ቪዛ ለማስመታት ...
የአፍሪካ ኅብረት ዋና ጸሐፊ ምርጫ በመጪው የካቲት ወር መጀመሪያ ይካሄዳል። በቦታው በተወዳዳሪነት የቀረቡት የቀድሞዉ የሞርሽዬስ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒ ገያን፣ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2005 ...
ሄይቲ ውስጥ ወሮበሎች ትላንት ሰኞ ዋና ከተማዋ ፖርት ኦ ፕሪንስ አውሮፕላን ጣቢያ በማረፍ ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ መተኮሳቸውን ተከትሎ የአውሮፕላን ጣቢያው ተዘግቷል። በአውሮፕላኑ ...
ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ...
ዶናልድ ትረምፕ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸው ብሎም ሪፐብሊካኖች የህግ መወሰኛ ምክር ቤቱን መቆጣጠራቸው ብዙዎችን የሀገሪቱን የአየር ንብረት ፖሊሲዎች መሰረዝ ሊያስከትል ...
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የቆቦ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደርቤ በለጠ ትላንት ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን በአካባቢው ነበርን ...
"ኤሊዝ ስቴፋኒክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሆነው እንዲያገለግሉ በመሾሜ ክብር ይሰማኛል። ኤሊዝ በጣም ጠንካራ እና ብልህ የአሜሪካ ተፋላሚ ናቸው" ብለዋል። ...
ኤርትራ ውስጥ ከ23 ዓመታት በላይ ያለምንም ክስ ታስሮ የሚገኘው እና የስዊድን ዜግነት ያለው ትውልደ ኤርትራዊ ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሃቅ፣ ሀሳብን በነጻነት ለመግለፅ መብት ላደረገው ትግል ዛሬ ሰኞ ...
የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች ቅዳሜ እና እሁድ በወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ ላይ ባደረሱት ጥቃት 17 የቻድ ወታደሮች መግደላቸውን የቻድ ጦር አስታወቀ። በጥቃቱ ወቅት በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 96 የሚሆኑ ...