(ኤፍ ኤም ሲ) ሹመት ብዙ ምቾት፣ ብዙ እንቅልፍ፣ ብዙ ድሎት ያለው ሳይሆን ብዙ ኃላፊነት እና ድካም ያለው ጉዳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ...
👉 ለእያንዳንዱ የካቢኔ አባላት የትምህርት ዝግጅት አንዱ መስፈርት ቢሆንም ነገር ግን ትምህርት ብቻውን ከመፈጸም አቅም ውጪ ሊታይ ስለማይገባው የመፈጸም አቅም ያላቸውን ግለሰቦች ከትምህርት ዝግጅታቸው ጋር ለማጣጣም ሙከራ ተደርጓል። 👉 የተማረ ግን የማይፈጽም ከሆነ አሁን ለምናስበው ጉዳይ የምንፈልገውን ውጤት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የካቢኔው ሹመት ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን የሚያንፀባርቅ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ በዚህም በመደበኛ ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱን የመደመር መንግሥት ካቢኔ በፍትሃዊነትና አካታችነት ለማደራጀት ጊዜ ተሰጥቶ ተሰርቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት አካሂዷል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው ጠቅላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በሚገነባው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዝግጅትና ቀጣይ የትግበራ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ኮሚሽነር አብረሃም በላይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ ለ25 ዓመታት በማገልገል የብር ኢዮቤልዩአቸውን እያከበሩ ላሉት የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የጃማይካ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድሪው ሆልነስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ሀገራቸው ጃማይካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ ወዳጅነት እና ትስስር ትልቅ ዋጋ እንደምትሰጠው ገልጸዋል፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፖርቹጋል ከዴንማርክ ጋር ከምታደርገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ በፊት የብሔራዊ ቡድኑን ካምፕ ለቅቆ በመውጣት መነጋገሪያ ሆኖ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከሶቪየት ህብረት ዘመን የኬጂቢ የደህንነት ሥራ ጀምሮ እስከ ክሬምሊን ከፍተኛ ሥልጣን የደረሱት ፑቲን ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ በሩሲያ ፖለቲካ ማዕከል ውስጥ የዘለቁ መሪ ናቸው። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁን ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባው ነው ያፀደቀው፡፡ ረቂቅ አዋጁ ሰፊ ጥናት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results